Clubhouse logo

Yishak Sabore

@yishaksabore

619

friends

በፊትህም የሚሄድ እርሱ እግዚአብሔር ነው፤ ከአንተ ጋር ይሆናል፥ አይጥልህም፥ አይተውህም፤ አትፍራ፥ አትደንግጥ፡ አለው። ዘዳግም 31:8 የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ሰነፎች ግን ጥበብንና ተግሣጽን ይንቃሉ። ምሳሌ 1: 7 ይህም ጉባኤ ሁሉ እግዚአብሔር በሰይፍና በጦር የሚያድን እንዳይደል ያውቅ ዘንድ ነው። ሰልፉ ለእግዚአብሔር ነውና፤ እናንተንም በእጃችን አሳልፎ ይሰጣል። 1ኛ ሳሙኤል 17: 47 እግዚአብሔርም፡— እኔ ከአንተ ጋር እሄዳለሁ፥ አሳርፍህማለሁ፡ አለው። ዘፀአት 33:14