Clubhouse logo

ቅመም

@selam_14

3.8K

friends

⚫“Now the end of the commandment is charity out of a pure heart, and of a good conscience, and of faith unfeigned:” — 1 Timothy 1:5 (እራሴን በጣም አከብራለሁ።) 🇪🇹🇱🇧🇲🇬🇹🇷 ⁸ I will instruct thee and teach thee in the way which thou shalt go: I will guide thee with mine eye. 💛 እረኛ 🐃🐐🐑 ሕዝቅኤል 12:2-4 [2] “የሰው ልጅ ሆይ፤ በዐመፀኛ ሕዝብ መካከል ተቀምጠሃል፤ የሚያዩበት ዐይን አላቸው፤ ነገር ግን አያዩም፤ የሚሰሙበትም ጆሮ አላቸው፤ ነገር ግን አይሰሙም፤ ዐመፀኛ ሕዝብ ናቸውና። [3] “ስለዚህ የሰው ልጅ ሆይ፤ እነርሱ እያዩህ በቀን ጓዝህን ጠቅልለህ ለመሰደድ ተዘጋጅ፤ ካለህበትም ስፍራ ተነሥተህ ወደ ሌላ ቦታ ሂድ፤ ዐመፀኛ ቤት ቢሆኑም ምናልባት ይህን ያስተውሉታል። [4] በቀን እያዩ ጓዝህን እንደ ስደተኛ ጓዝ አውጣው፤ በምሽትም እያዩህ ስደተኛ እንደሚወጣ ውጣ። [6] በፊታቸው ጓዝህን በትከሻህ ላይ አስቀምጥ፣ በምሽትም ተሸክመህ ውጣ። ለእስራኤል ቤት ምልክት አድርጌሃለሁና ምድሪቱን እንዳታይ ፊትህን ሸፍን።”