App logo

Ali Sheboo

@naol1024

809

friends

“ሀይቅ ዳር ተሰብስበዉ እንቁራሪቶች አብዝተው ስለጮሁ ሀይቁ የእቁራሪቶቹ ነዉ ማለት አይደለም። ለክብራቸው ሲሉ ዝም ያሉ ብዙ ዓሳዎች ሀይቁ ውስጥ አሉ!” ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን ኢሬቻ አደባባይ ✅ ኢድ አደባባይ ✅ መስቀል አደባባይ✅ ወንጌል አደባባይ ✅ just so you know የመሬቱ ታሪካዊ ባለቤቶች ግን ቱፋ ሙና እና ቀጄላ ዶዩ ናቸው::