Mimicho Berhanu
@mimiberhanu
364
friends
እየሱስ ሁለት ባህሪ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ እርስ በርስ ሳይቀላቀሉ ሳይለዋወጡ ሳይከፋፈሉ ሳይለያዪ እነዚህ ሁለት ባህሪያት ክርስቶስ ወደዚህች ምድር በስጋ በመጣ ጊዜ በአንድ አካል በአካላዊ ህልውና ውስጥ በአንድ ይዘትና በፍፁም ስምምነት በእንድነት ቆተዋል:: ሃጢያትሰው እራሱን በእግዚያብሄር ቦታ ያስቀመጠበትና የአምላክን ሰፍራ ለራሱ የወሰደበት ሲሆን ቤዝዎት ደግሞ እግዚያብሄር በሰው ቦታ የገባበትና የሰውን ስፍራ የወሰደበት ነው። ሰው ለእግዚያብሄር ብ ቻ የተገባውን ክብር ለራሱ ወሰደ እግዚያብሄር ደግሞ በሰው እግር ገብቶ በመሞት የሰውን ቅጣት ወሰደ። ሰው እራሱን በእግዚያብሄር ምትክ ሲያስቀም ጥ እግዚያብሄር በሰው ምትክ ቅጣትን ትቀበለ። ሞታችንን ሞቶሎን ሞትንአሸነፈልን። ከ ፖውሎስ በፍቃዱ መፅሀፍ የተውሰደ ሰዎች ሁሉ ሊድኑና እውነቱን ወደ ማወቅ ሊደርሱ በሚወድ በእግዚአብሔር በመድኃኒታችን ፊት መልካምና ደስ የሚያሰኝ ይህ ነው። ያለ ፍቅር የሆነ እውነት ግብዝነት ነው. ያለ እውነት የሆነ ፍቅር ግትርነት ነው ፓስተር ሃይሉ ቸርነት