Eyob Abera
@eyobabera
862
friends
ማይደረስበት ነገር ግን እናውቀው ዘንድ የተገባ የመጨረሻ ሰፊ የመጨረሻ ረዥም የመጨረሻ ከፍ ያለ የመጨረሻ ማይደረስበት ጥልቅ #የእግዚአብሔር_ፍቅር_ብቻ ነው። ኤፌ 3:18&19 ጉዳዩ ሆኜ ከመጣ ከሰማይ ጉዳዬ ሆኖ እኖራለሁ ምድር ላይ What a blessing to be loved by God❤️ “ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥” — ኤፌሶን 2፥5 ♥ 🌍