Clubhouse logo

Franko David

@david.franko

303

friends

ጋዜጠኛ እና ደራሲ አንተነህ ይግዛው የ“ነገራ ነገር” ነገር ነገር እንደ ቁስል ሌት ተቀን ውስጥ ውስጡን የሚነዘንዛት፣ ሃሳብ እንደ ወንፊት ነጋ ጠባ ሳይል የሚወዘውዛት፣ የሆነች ባይተዋር ነገር የገባት ነፍስ በሃሳብ ስትባትል፣ የሆነ ጥግ ይዛ ካባዘተችው ቃል ባል አዘቦት ሳትል፣ የስሜት ልቃቂት ያሳብ ዘሃ የስንኝ የሐረጋት ፈትል ነው የተሸመነው - “ነገራ ነገር”፡፡ ከገጣሚው ነፍስ የጎደለች አንዲት ሴት አለችለ ከጎኑ የተነደለች አንዲት ሽንቁር፡፡ ገጣሚው በዚያች ሽንቁር በኩል አጮልቆ አለምን የሚያይባት፤ እውነትን፣ ህይወትን፣ እምነትን፣ ውበትን… መላ ጽንፈ አለሙን የሚያስስባት የሚታዘብባት፣ የሚፈክርባት፣ የሚዘክርባት የነፍስ ኪታቡ ናት - “ነገራ ነገር”፡፡ በየነገራ ነገሩ መሃል ያቺ ሴት አለች፡፡ ሄዳለች ቢላትም በሄደበት ሁሉ የምትከተለው፤ ትታኛለች ቢልም ትታ የማትተወው፣ በሄደበት ሁሉ እየተከተለች የምትወዘውዘው፣ የምትጠዘጥዘው፣ የምትነዘንዘው ያቺ ቁስል አለች፡፡ ነገሩን ሲፈትሽ፣ ነገሩን ሲመዝን፣ ነገሩን ሲፈክር፣ ነገሩን ሲዘክር በእሷ በኩል ነው፡፡ የትም ብሎ ብሎ ዞሮ የሚያርፍባት፣ የትም የትም ቢበር ሰርክ የሚከንፍባት ዛፉም ክንፉም እሷ ናት፡፡ ገጣሚው ጸጸትን ከተስፋ፣ ውዳሴን ከእርግማን፣ አብሮነትን ከመለየት፣ ፍቅርን ከጥላቻ፣ ሃዘንን ከደስታ እያሰናሰለ የሸመናት ጉራማይሌ ጥበብ ናት - “ነገራ ነገር”፡፡   ገጣሚው የቃላት ሃብታም ነው፡፡ የመነቸከውን የቀን ተቀን ነገር፣ ተራ እሚመስለውን የዕለት ከዕለት ጉዳይ፣ ሞልቶ ከተረፈው ሰፊ የቃል ሙዳይ ሁነኛ ቃል መርጦ በማልበስ የአዘቦቱን የክት አድርጎ ማቅረብ የተካነበት ነው፡፡ ቃል እያዳወረ ትዝታውን ያልማል፤ ተስፋውን ይዘክራል፡፡ ከተፈጥሮ ጋር ይጫወታል፤ ከሳር ከቅጠሉ፣ ከዝናብ ከጠሉ ጋር ይነጋገራል፡፡ ** አልኩ: ለ ማ ለ ት: ታ ክ ል በ ዘ ፈ ቀ ደ : ሲ ታ ጨ ቅ ሲ ሞ ላ ው ሎ ሲ ያ ድ ር መ ን ገ ድ : እ ጂ ግ : ሲ ረ ዝ ም ዘ መ ን : ሲ ታ ረ ዝ : በ ግ ር ግ ር ም ይ ህ ቺ ን : ታ ክ ል : ሲ ፍ ቀ ኝ ይ ህ ን : ያ ህ ል : ስ ታ መ ም በ ቀ ት ር : እ ድ ሜ : ይ ዤ ሻ ለ ሁ ስሞት : አፈር : ስ በ ላ አ ን ዳ ች : ታ ም ር: ህ ላ ዌ : አ ለ ው ብ ለ ሽ : ይ ህ ን : መ ከ ራ ቁ ብ : አ ት ሰ ጭ ው : ህ ይ ወ ት ን ተ ለ መ ኝ ኝ : እ ቴ : አ ደ ራ ! ተበረከተ ለእሷ በ ቀ ን ና በ ዘ መ ኗ የ መ ሆ ን ን እድል ለ ተ ነ ፈ ገ ች ፤ ለ ዛ ች የ ው ብ ዳ ር ! እ ሬ ቷ ን ው ጣ ሽ ን ፈ ቷ ን አ ም ና ፤ ቆ ማ ለ ም ት ሄ ደ ው ተ ው ር ዋ ሪ ኮ ከ ብ!ሲ ል ጧ ት ለ ም ት ቆ ር ጥ የ አ ን ድ ዘ መ ን የ ው በ ት ና የ ፍ ቅ ር ጥ ን ቅ ሽ ! በ ነ ገ ራ ነ ገ ሩ ው ስ ጥ ሶስት የ ግ ዜ አ ፅ ቅ አ ለ ። የ መ ጣ ው ያ ለ ው ና የ ሚ መ ጣ ው ። ይ ህ ስ ብስ ብ ሁ ለ ቱ ን ብ ቻ የ ያ ዘ ነ ው ። ሰ ለ ሚ መ ጣ ው ነ ገ ር ገ ና ዳ ራ ው የ ለ ኝ ም ። ያ ለ ው ን ና የ ሆ ነ ው ን ግ ን አ ው ቃ ለ ሁ ። " . . . His poetry is infused with a profound sense of melancholy, separation, and nostalgia. He delves deep into the characterization of both men and women, exploring their emotional and psychological depths with a rare sensitivity and insight. His poems are not only about personal experiences, but also about the larger themes of country and homesickness. Through his writing, he shares his struggles with constantly moving from one place to another, and the pain of missing his love who is far away in his memories . . ."

chats